Penerangan
ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ በ1989 ዓ.ም. የታተመ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት ለመጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል፡፡
OTHERS:BOOKS_AND_REFERENCE
Apa yang Baru dalam Versi 1.3.5
Kemaskini terakhir pada Jan 13,2025
Pembaikan pepijat kecil dan penambahbaikan. Pasang atau kemas kini ke versi terbaru untuk mencubanya!