Co nowego w wersji 1.3.5
Ostatnia aktualizacja: Jan 13,2025
ቃለ ስብሐት የአብነት ትምህርት መማር ለሚፈልገ ሁሉ ትልቅ እገዛ የሚያደርግ መተግበሪያ ሲሆን ለተማሩት የረሱትን ለማስታወስ በተለያየ ምክንያት ወደ አብነት መምህራን ሄደው መማር ላልቻሉ ተማሪዎቸ ደግሞ (ይሄ ሲባል ግን ጊዜ እያላቸው እና በአቅራቢያቸው መምህራን እያሉ ሄደው የማይማሩትን አይመለከተም) የበኩሉን አስተዋጽዎ ያደርጋል ፤ እንዲሁም ተማሪዎች በሚማሩበት ወቅት ሪከርዱን እያዳመጡ ከመምህሩ ቢማሩ የመምህሩን ድካም እና የተማሪውን ጊዜ መቆጠብ ይቻላል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የዚሁ መተግበሪያ አንድ አካል የሆነ በከፍተኛ ሁኔታ በአብነት ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ “ቃለ ቅዳሴ” ተብሎ የተሰየመ የስርዓተ ቅዳሴ መጽሐፍ ይዘትም ከስርዓተ ቅዳሴ በተጨማሪ ፡- ተፈሥሒ ማርያም ፣ መልክዓ ስዕል ፣ እሴብሕ ጸጋኪ እንዲሁም የዜማ ምልክቶችን ሙሉ ቃላቸውን ከነ መገኛቸው እንዲሁም ሌሎችንም አስፈላጊ ነገሮች በአንድ ጥራዝ አሰባስቦ የያዘ መጽፍ ነው፡፡ነገር ግን መተግበሪያውም ሆነ መጽሐፉ የተዘጋጁት የተማሪዎችን ድካምና ጊዜ ለመቆጠብ ታስቦ እንጂ ያለ መምህራን በዚህ መተግበሪያ ብቻ መማር በቂ ነው ማለት እንዳልሆነ እንዲገነዘቡልን እንፈልጋለን፡፡. ቃለ ስብሐት 1.3.5 jest już dostępne do pobrania. Nie przegap najnowszych aktualizacji, które zostały zaprojektowane, aby poprawić Twoje doświadczenia.
Drobne poprawki błędów i ulepszenia. Zainstaluj lub zaktualizuj do najnowszej wersji, aby sprawdzić!
Tak, możesz używać ቃለ ስብሐት na swoim komputerze, korzystając z emulatora MEmu Android. Po zainstalowaniu MEmu, możesz przeciągnąć i upuścić pobrany plik APK/XAPK do emulatora, lub otworzyć MEmu i wyszukać ቃለ ስብሐት, aby zainstalować go bezpośrednio.
Informacja
Zaktualizowano2025-01-13
Nazwa pakietuapps.kaleb.qalesebehate2
Aktualna wersja1.0
Rozmiar APK0MB
Architekturaarm64-v8a
Wymaga systemu AndroidAndroid 4.4+